Jump to content
Main menu
Main menu
move to sidebar
hide
የማውጫ ቁልፎች
ዋና ገጽ
የተመደበ ማውጫ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
እርዳታ
ምንጭጌ
ወቅታዊ ጉዳዮች (ዜና)
ፍለጋ
ፍለጋ
Appearance
መዋጮ ለመስጠት
የብዕር ስም ለማውጣት
ለመግባት
የኔ መሣርያዎች
መዋጮ ለመስጠት
Contribute
የብዕር ስም ለማውጣት
ለመግባት
Pages for logged out editors
learn more
የኔ ውይይት
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 20
Add languages
ለመጨመር
ግብራዊ ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ለማንበብ
ማዘጋጀት
ታሪኩን አሳይ
ጠቃሚ መሣሪያዎች
Tools
move to sidebar
hide
Actions
ለማንበብ
ማዘጋጀት
ታሪኩን አሳይ
General
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
ልዩ ገጾች
የዕትሙ ቋሚ URL
የዚህ ገጽ መረጃ
Get shortened URL
Download QR code
Print/export
Create a book
Download as PDF
ለማተሚያዎ እንዲስማማ
ሌሎች ፕሮጀክቶችን
Appearance
move to sidebar
hide
ከውክፔዲያ
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፷፭
ዓ/ም - የ
ኢትዮጵያ
መንግሥት
አልጋ ወራሽ
መርዕድ አዝማች አስፋ ወሰን በአስቸኳይ ለሕክምና በ
እንግሊዝ
የጦር አየር ዠበብ ተሳፍረው ወደ
ሎንዶን
በረሩ።
፲፱፻፸፪
ዓ/ም - በቀድሞዋ ሮዴዚያ (የአሁኗ
ዚምባብዌ
) የነጻነት ትግል መሪ
ሮበርት ሙጋቤ
ከአምስት ዓመት ስደት በኋላ አገራቸው ተመልሰው ሲገቡ እጅግ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።
፲፱፻፹፰
ዓ/ም - በ
ኒጄር
ለመጀመሪያ ጊዜ በሕዝብ የተመረጡትን ፕሬዚደንት ማማን ኡስማን፣ በኮሎኔል ኢብራሂም ባሬ ማኢናሳራ የተመራ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን አወረዳቸው።