ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 18
Appearance
- ፲፭፻፳፬ ዓ.ም. - የአምባሰል ጦርነት፦ በአህመድ ኢብን ኢብራሂም አል-ጋዚ ግራኝ አህመድ የሚመራው የአዳል ሠራዊትና በኢትዮጵያው ንጉሠ ነገሥት ልብነ ድንግል ሠራዊት መኻል በተደረገው ጦርነት የግራኝ አህመድ ወገን አሸነፈ። የደቡብ ኢትዮጵያ ግዛቶችም በአዳሎች ቁጥጥር ስር ዋሉ።
- ፲፱፻፲፩ ዓ.ም - በአንደኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ፤ ለ ፫፻ ዓመታት በአውስትሪያ ሁንጋሪያ ሥር የነበረችው ቼኮስሎቫኪያ ነጻነቷን ተቀዳጀች።