ዓለም አቀፍ ድምጻዊ አልፋቤት

ከውክፔዲያ
የአሁኑ አለምአቀፍ ድምጻዊ ፊደል

ዓለም አቀፍ ድምጻዊ አልፋቤት (እንግሊዝኛIPA International Phonetic Alphabet) በላቲን ጽሕፈት የተመሠረተ አልፋቤት ሲሆን በሰው ልጅ ቋንቋዎች ሁሉ ውስጥ ያለው ማናቸውም ጥቃቅን ድምጽ ኢንዲወከል የጣረ ጽሕፈት ነው።

በአልፋቤቱ ውስጥ ምልክቶች ለ«ሳንባዊ» ተነባቢዎች፣ ለ«ኢ-ሳንባዊ» ተነባቢዎችና ለአናባቢዎች አሉ።

ፊደሎቹ ከአማርኛ ወይም ከግዕዝ አቡጊዳ ቢሆንም ይልቅ ለጥቃቅን ልዩነቶች እንዲወከሉ የተዘጋጁ ናቸው። ስለዚህ ለድምጹ /ር/ አያሌ ምልክቶች [r]፣ [ʀ]፣ [ɾ] ፤ [ɽ] ፤ [ɹ] ፤ [ɻ] ሁላቸው እታች ይታያሉ። ነገር ግን የያንዳንዱ ምልክት ድምጽ ከሌሎቹ በጥቃቅን ይለያያል፤ እነዚህም ጥቃቅን ድምጽ ልዩነቶች በግዕዝ ፊደል ስንኳ አይለያዩም።

«ሳንባዊ ተነባቢዎች»[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

[p] /ፕ/ ፤ [b] /ብ/ ፤ [t] /ት/ ፤ [d] /ድ/ ፤ [ʈ] /ርት/ ፤ [ɖ] /ርድ/ ፤ [c] /ክይ/ ፤ [ɟ] /ጅይ/ ፤ [k] /ክ/ ፣ [ɡ] /ግ/ ፤ [q] /ቅ/ ፤ [ɢ] /ጝ/ ፤ [ʡ] /ቕ/ ፣ [ʔ] /እ/

[m] /ም/ ፤ [ɱ] /ምፍ/ ፤ [n] /ን/ ፤ [ɳ] /ርን/ ፤ [ɲ] /ኝ/ ፤ [ŋ] /ንግ/ ፤ [ɴ] /ንጝ/

[ʙ] /ብቭ/ ፤ [r] /ር/ ፤ [ʀ] /ር/

[] /ቭ/ ፤ [ɾ] /ር/ ፤ [ɽ] /ር/

[ɸ] /ፍ/ ፤ [β] /ቭ/ ፤ [f] /ፍ/ ፣ [v] /ቭ/ ፤ [θ] // ፤ [ð] // ፤ [s] /ስ/ ፤ [z] /ዝ/ ፤ [ʃ] /ሽ/ ፤ [ʒ] /ዥ/ ፤ [ʂ] /ርሽ/ ፤ [ʐ] /ርዥ/ ፤ [ç] /ሥ/ ፤ [ʝ] /ህይ/ ፤ [x] /ኽ/ ፤ [ɣ] /ጝ/ ፤ [χ] /ሕ/ ፤ [ʁ] /ሕር/ ፤ [ħ] /ኅ/ ፤ [ʕ] /ዕ/ ፤ [h] /ህ/ ፣ [ɦ] /ሕ/

[ɬ] /ልሽ/ ፤ [ɮ] /ልዥ/

[ʋ] /ቭ/ ፤ [ɹ] /ር/ ፤ [ɻ] /ር/ ፤ [j] /ይ/ ፤ [ɰ] /ጝር/

[l] /ል/ ፤ [ɭ] /ርል/ ፤ [ʎ] /ይ/ ፤ [ʟ] /ጝል/

«ኢ-ሳንባዊ ተነባቢዎች»[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አናባቢዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]