የምስራቅ አፍሪካ የሃይል ማእከል
Appearance
ኢትዮጵያ ለኮሜሳ የሃይል አቅርቦት አይነተኛ ሚና አላት። የተፈጥሮ ሀብቷን በጥቅም ላይ በማዋል በአሁኑ ጊዜ ለጅቡቲና ለሱዳን ንፁህ ሀይል እንደምታቀርብ ይታወቃል። የምስራቅ አፍሪካ የሃይል ማእከል ሙሉ ለሙሉ ሲተረጎም ደግሞ፡ የኢትዮጵያ ሀይል ዘጠኝ የምስራቃዊ አፍሪካ አገሮችን ያቆራኛል። እነዚህም ከጅቡቲና ከሱዳን በተጨማሪ፦ ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ሩዋዳ፣ ዩጋንዳ፣ ቡሩንዲና የኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ረፐብሊክ ሲሆኑ፡ ሰሜናዊና ደቡባዊ አፍሪካ ደግሞ ሊካተቱ እንደሚችሉ እቅድ ተደርጎ እንደተያዘ ይታወቃል።
የምስራቅ አፍሪካ የሃይል ማእከል ተግባራዊ ሲሆን፡ የኢትዮጵያ ሃይል 45,000MWh ከውሃ፣ 10,000MWh ከንፋስ፣ 7,000MWh ከእንፋሎትና 31MWh ከኤተኖል፤ በአጠቃላይ 62,031MWh በአመት ይሆናል።
የሃይል ምንጭ | ክልል | የሃይል አይነት | እምቅ ሃይል | የአሁን የሃይል መጠን | የወደፊት የሃይል መጠን | |
---|---|---|---|---|---|---|
ሕዳሴ ግድብ | ቤንሻንጉል ጉሙዝ | የውሃ ሃይል | 6,000MWh | 0MWh | 6,000MWh | የአፍሪካ ታልቁ ግድብ |
ግልገል ጊቤ ፩ en:Gilgel Gibe I Dam |
ኦሮሚያ | የውሃ ሃይል | 184MWh | 184MWh | ||
ግልገል ጊቤ ፪ en::Gilgel Gibe II Power Station |
ኦሮሚያ | የውሃ ሃይል | 420MWh | 210MWh | 210MWh | |
ግልገል ጊቤ ፫ en:Gilgel Gibe III Dam |
ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል | የውሃ ሃይል | 1,870MWh | 0MWh | 1,870MWh | |
አሸጎዳ የሀይል ማመንጫ | የንፋስ ሃይል | 400kWh | 120MWh | የአፍሪካ ታላቁ የንፋስ ሃይል ማመንጫ | ||
አዳማ ፩ የሀይል ማመንጫ | ኦሮሚያ | የንፋስ ሃይል | 51MWh | 51MWh | ||
አዳማ ፪ የሀይል ማመንጫ | ኦሮሚያ | የንፋስ ሃይል | 45MWh | 153MWh | ||
አሉቶ ላንጋኖ | የእንፋሎት ሃይል | 7MWh | 70MWh | |||
ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ | ኤተኖል | 7MWh | 31MWh | |||
ወልቃይት ስኳር ፋብሪካ | ትግራይ | ኤተኖል |
en:Dams and hydropower in Ethiopia
en:Renewable Energy in Ethiopia
- [1] eappool.org - Eastern Africa Power Pool
- [2] cleantechnica.com - Ashegoda Wind Farm — Largest Wind Farm In Africa — Now Online
- [3] thinkgeoenergy.com - Expansion work started at Aluto-Langano plant, Ethiopia
- [4] www.thewindpower.net - Adama windfarm (Ethiopia)
- [5] ዋልታ - Adama II Wind Farm to go operational in three months
- [6] Ethiopian Gilgel Gibe II hydro-electric project begins generating power
- [7] MetEc to Produce 100mw Electric Power From Waste