የአውርስያ መጣጤ

ከውክፔዲያ
?የአውርስያ መጣጤ
Badger 25-07-09 closer.jpg
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ስጋበል
አስተኔ: የፋደት አስተኔ
ወገን: የአውርስያ መጣጤ ወገን Meles
ዝርያ: የአውርስያ መጣጤ M. meles
European Badger area.png

የአውርስያ መጣጤ ወይም የአውሮፓ መጣጤ (Meles meles) በአውሮፓምዕራብ እስያ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። የፋደት አስተኔ አባል ሲሆን የመጣጤ አይነት ነው።