Jump to content

የድንቢጥ ክፍለመደብ

ከውክፔዲያ
የቤት ድንቢጥ

የድንቢጥ ክፍለመደብ (ሮማይስጥ፦ Passeriformes) ሰፊ የሆነ በተለይም የሚዘፍኑ የአዕዋፍ ክፍለመደብ ነው።

ከአዕዋፍ ዝርዮች ሁሉ ከግማሹ በላይ በዚህ ትልቅ ክፍለመደብ ውስጥ ናቸው።

ምሳሌዎች፦