የጥንት ቤተ መጻሕፍት ዝርዝር
Appearance
በጥንት ከነበሩት በተለይም ከሥነ ቅርስ ከታወቁት ቤተ መጻሕፍትና የጽሑፍ ክምችቶች መካከል፦
- 2380-400 ዓክልበ.? - የኒፑር መቅደስ ቤተ መጻሕፍት (ሱመር)
- 2127-2074 ዓክልበ. - የኤብላ ጽላቶች (ሶርያ)
- 2100-1300 ዓክልበ. ግ. - የኑዚ ኩነይፎርም ጽላቶች (አሦር)
- 2066-1628 አክልበ. ግ. - የካነሽ ጽላቶች (ሐቲ)
- 1850-350 ዓክልበ..? - የኤለፋንቲን ብራናዎች (ግብፅ)
- 1725-1673 አክልበ. ግ. - የማሪ ጽላቶች (ሶርያ)
- 1720-1680 አክልበ. ግ. - የተል ለይላን ጽላቶች (ሶርያ)
- 1650-1190 ዓክልበ. ግ. - የሐቱሳሽ ኩኔይፎርም ጽላቶች (ኬጥኛ)
- 1500-1100 ዓክልበ. ግ. - የደይር ኤል መዲና ጽሑፎች (ግብጽ)
- 1400-1200 ዓክልበ. ግ. - የኡጋሪት ጽላቶች (ሶርያ)
- 1370-1340 ዓክልበ. ግ. - የአማርና ደብዳቤዎች (ግብጽ)
- 1050-313 ዓክልበ. ግ. - የጺንኋ ቀርቀሃ ቊራጮች (ቻይና)
- 919-618 ዓክልበ. ግ. - የሡልጣንቴፔ ጽሑፎች (አሁን ቱርክ)
- 700-300 ዓክልበ.? - የአስናፈር ቤተ መጻሕፍት - ነነዌ
- 400 ዓክልበ.-630 ዓም ግ. - የኦክሱሩንቆስ ብራናዎች (ግብጽ)
- 350 ዓክልበ.-71 ዓም ? - የብራናዎች አዳራሽ - ፖምፐይ፣ ጣልያን
- 308-286 ዓክልበ. ግ. - ጐድየን ቀርቀሃ ቊራጮች (ቻይና)
- 300 ዓክልበ.-261 ዓም - የእስክንድርያ ቤተ መጻሕፍት (ግብጽ)
- 265 ዓክልበ. ግ. - የዜኖን ዘካውኖስ ብራናዎች (አሁን ቱርክ)
- 250 ዓክልበ.-383 ዓም - የእስክንድያ ሴራፒዮን (ግብጽ)
- 254-194 ዓክልበ. - የዣንግጅያሻን ሃን ቀርቀሃ ጽሑፎች (ቻይና)
- 245 ዓክልበ.-383 ዓም - የኤድፉ መቅደስ (ግብጽ)
- 240-230 ዓክልበ. ግ. - የፋንግማታን ቀርቀሃ ቊራጭፕች (ቻይና)
- 229 ዓክልበ.-355 ዓም - የአንጾኪያ ቤተ መጻሕፍት (ሶርያ)
- 229-214 ዓክልበ.ግ. - ሽዌሁዲ ጪን ቀርቀሃ ቊራጮች፣ ሊዬ ጪን ቀርቀሃ ቊራጮች (ቻይና)
- 210 ዓክልበ.-270 ዓም ግ. - ዞውማሎው ቀርቀሃ ቊራጮች (ቻይና)
- 205 ዓክልበ.-200 ዓም ግ. - የጴርጋሞን ቤተ መጻሕፍት (አሁን ቱርክ)
- 200-173 ዓክልበ. ግ. - ሿንጉድዊ ቀርቀሃ ቊራጮች (ቻይና)
- 176 ዓክልበ. ግ. - የማዋንግድዊ ሐር ጽሑፎች (ቻይና)
- 142-126 ዓክልበ. - ዪንጭዌሻን ቀርቀሃ ቊራጮች (ቻይና)
- 142 ዓክልበ.-62 ዓም - የቁምራን ብራናዎች (ይሁዳ)
- 40-700 ዓም ? - የገንዳረ ቡዲስት ጽሑፎች (ፓኪስታን)
- 47 ዓክልበ.-80 ዓም ? - አትሪዩም ሊበራታቲስ (ሮሜ)
- 90-260 ዓም - የፓንታይኖስ ቤተ መጻሕፍት (አቴና፣ ግሪክ)
- 100 ዓም ግ. - የኮስ ቤተ መጻሕፍት፣ የሩድ ቤተ መጻሕፍት (የግሪክ ደሴቶች)
- 100-360 ዓም ግ. - የናግ ሐማዲ ቤተ መጻሕፍት (ኖስቲሲስም)
- 110-254 ዓም - የቄልሶስ ቤተ መጻሕፍት - እፌሶን
- 110-445 ዓም ግ. - የኡልፒያ መጻሕፍት ቤት (ሮማ)
- 230-630 ዓም ግ. - የቄሣርያ ቤተ መጻሕፍት - ፍልስጥኤም (ክርስቲያን)
- 250 ዓም ግድም - የጣሙጋዲ ቤተ መጻሕፍት - የአሁን አልጄሪያ (ሮማዊ)
- 350-1445 ዓም - የቁስጥንጥንያ ንጉሣዊ ቤተ መጻሕፍት (ቢዛንታይን)
- ከ300-አሁን ድረስ ያለው -የጣና ቂርቆስ ገዳም ቤተ መጻሕፍት (ጎጃም-ኢትዮጵያ)
(