የ1974 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ከውክፔዲያ

የ1974 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ  ምዕራብ ጀርመን
ቀናት ከሰኔ ፮ እስከ ሰኔ ፴ ቀን
ቡድኖች ፲፮ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች) ፱ ስታዲየሞች (በ፱ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ  ምዕራብ ጀርመን (፪ኛው ድል)
ሁለተኛ  ኔዘርላንድስ
ሦስተኛ  ፖላንድ
አራተኛ  ብራዚል
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት ፴፰
የጎሎች ብዛት ፺፯
የተመልካች ቁጥር 1,774,022
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) ፖላንድ ግርዚጎርዝ ላቶ ፯ ጎሎች
ኮከብ ተጫዋች ኔዘርላንድስ ጆሃን ክሩይፍ
ሜክሲኮ 1970 እ.ኤ.አ. አርጀንቲና 1978 እ.ኤ.አ.

የ1974 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፮ እስከ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ.ም. በምዕራብ ጀርመን (ምዕራብ በርሊንንም ጨምሮ) ተካሄዷል። ያሁኑ የዓለም ዋንጫ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሸለመው በዚህ ውድድር ነው። ምዕራብ ጀርመን ኔዘርላንድስን ፪ ለ ፩ በመርታት ለሁለተኛ ጊዜ ዋንጫውን ወስዳለች።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ category:FIFA World Cup 1974 የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።