የ1970 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
Appearance
የ1970 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ሜክሲኮ |
ቀናት | ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፲፬ ቀን |
ቡድኖች | ፲፮ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፭ ስታዲየሞች (በ፭ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ብራዚል (፫ኛው ድል) |
ሁለተኛ | ኢጣልያ |
ሦስተኛ | ምዕራብ ጀርመን |
አራተኛ | ኡራጓይ |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፴፪ |
የጎሎች ብዛት | ፺፭ |
የተመልካች ቁጥር | 1,603,975 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ጀርድ ሙለር ፲ ጎሎች |
← 1966 እ.ኤ.አ. 1974 እ.ኤ.አ. → |
የ1970 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፱ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፪ ዓ.ም. በሜክሲኮ ተካሄዷል። ይህ ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ በሰሜን አሜሪካ የቀረበው የዓለም ዋንጫ ነው። ብራዚል ጣሊያንን ፬ ለ ፩ በመርታት ለ፫ኛ ጊዜ ውድድሩን አሸንፏል። የጁልስ ሪሜት ዋንጫ ለመጨረሻ ጊዜ በዚህ ውድድር የተሸለመ ሲሆን ተሸላሚው የብራዚል ቡድን እስከ መጨረሻው ዋንጫውን እንዲይዝ ተፈቅዶለታል።