Jump to content

የ1982 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ከውክፔዲያ

የ1982 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ  እስፓንያ
ቀናት ከሰኔ ፮ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን
ቡድኖች ፳፬ (ከ፮ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች) ፲፯ ስታዲየሞች (በ፲፬ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ  ኢጣልያ (፫ኛው ድል)
ሁለተኛ  ምዕራብ ጀርመን
ሦስተኛ  ፖላንድ
አራተኛ  ፈረንሣይ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት ፶፪
የጎሎች ብዛት ፻፵፮
የተመልካች ቁጥር 2,109,723
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) ኢጣልያ ፓኦሎ ሮሲ ፮ ጎሎች
ኮከብ ተጫዋች ኢጣልያ ፓኦሎ ሮሲ
አርጀንቲና 1978 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 1986 እ.ኤ.አ.

የ1982 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፪ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፮ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. በእስፓኝ ተካሄዷል። ጣሊያን ምዕራብ ጀርመንን ፫ ለ ፩ በመርታት ውድድሩን አሸንፏል።