Jump to content

የ1986 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ከውክፔዲያ

የ1986 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ  ሜክሲኮ
ቀናት ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፳፪ ቀን
ቡድኖች ፳፬ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች) ፲፪ ስታዲየሞች (በ፱ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ  አርጀንቲና (፪ኛው ድል)
ሁለተኛ  ምዕራብ ጀርመን
ሦስተኛ  ፈረንሣይ
አራተኛ  ቤልጅግ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት ፶፪
የጎሎች ብዛት ፻፴፪
የተመልካች ቁጥር 2,393,031
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) እንግሊዝ ጌሪ ላይነከር
፮ ጎሎች
ኮከብ ተጫዋች አርጀንቲና ዲየጎ ማራዶና
እስፓንያ 1982 እ.ኤ.አ. ኢጣልያ 1990 እ.ኤ.አ.


የ1986 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፫ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ የነበረ ሲሆን ውድድሩ ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. በሜክሲኮ ተካሄዷል።

ፊፋ በመጀመሪያ ኮሎምቢያ ውድድሩን እንድታዘጋጅ የመረጣት ቢሆንም በኢኮኖሚያዊ ችግሮች ምክንያት ወደ ሜክሲኮ ተላልፏል። ውድድሩን ያሸነፈው አርጀንቲና ሲሆን የማራዶና ታዋቂ የእግዚአብሔር እጅ ጎልም በዚሁ ውድድር ላይ በእንግሊዝ ቡድን ላይ ነው የገባው።