Jump to content

ደቡብ ወሎ ዞን

ከውክፔዲያ

ደቡብ ወሎ ዞንአማራ ክልል ከሚገኙት 10 ዞኖች አንዱ ነው። የዞኑ ርዕሰ መስተዳደር በደሴ ከተማ ይገኛል። ዞኑን በሰሜን ሰሜን ወሎ፣ በሰሜን ምዕራብ ደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ምስራቅ ጎጃም እንዲሁም በደቡብ ሰሜን ሸዋኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን እና የኦሮሚያ ክልል በምስራቅ አፋር ክልል ያዋስኑታል።

ከተሞች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በዞኑ ከሚገኙ ከተሞች መካከል ደሴኮምቦልቻአጅባር-ተንታ እና ሃይቅ ይገኙበታል። የወሎ ህዝብ የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታይና በእምነቱም ጠንካራ የሆነ ህዝብ ነው።

ወሎ የነግድ ስም አይደለም፣ይልቁንስ የቦታ ስያሜ ነው ልክ እንደ ጎጃም እና ጎንደር