ጉና ተራራ በደብረ ታቦር አውራጃ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በከፍታው ከአፍሪካ 9ኛ፣ ከኢትዮጵያ ደግሞ 3ኛ ነው።ከፍታውም 4231 ሜትር ይደርሳል።
ቀይ ቀበሮ በዚህ ተራራ የሚገኝ ሲሆን ከስሩም ጣና ሐይቅን የሚመግበው የርብ ወንዝ ይፈልቃል።