Jump to content

ጊዜ ሚዛን

ከውክፔዲያ
ጊዜ ሚዛን
ሐመልማል አባተ አልበም
የተለቀቀበት ቀን {፲፱፻፺፰ ዓ.ም.
ቋንቋ አማርኛኦሮምኛ
አሳታሚ አመል ፕሮዳክሽንስ

ጊዜ ሚዛን በ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. የወጣ የሐመልማል አባተ አልበም ነው።

የዘፈኖች ዝርዝር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስትግጥምዜማ
1. «ቅር ይለኛል» ሞገስ ተካሞገስ ተካ
2. «ሸልመኝ» ሶስና ታደሰአበበ ብርሃኔ
3. «ጥሩልኝ» ሞገስ ተካሐመልማል አባተ
4. «የጎንደር ጉብል» ሙሉጌታ አፈወርቅሙሉጌታ አፈወርቅ
5. «መለየት» ቢኒአመር አህመድቢኒአመር አህመድ
6. «ዋነሚቴ» መሃሙድ አህመድመሃሙድ አህመድ፣ ሐመልማል አባተ
7. «ያዞ እንባ» ተመስገን ተካሞገስ ተካ
8. «ፍታኝ» ሞገስ ተካሞገስ ተካ
9. «ሐሞ» ከበደ ለማከበደ ለማ
10. «ልኑር» ሞገስ ተካሞገስ ተካ
11. «ለኔ ካለህ» ሶስና ታደሰበሐይሉ
12. «ጊዜ ሚዛን» ተስፋ ብርሃንተስፋ ብርሃን
13. «ምሥጋና» ሞገስ ተካሞገስ ተካ