ፈርናንዶ ሙስሌራ
Appearance
|
ፈርናንዶ ሙስሌራ |
|||
|---|---|---|---|
ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2012 እ.ኤ.አ.
|
|||
| ሙሉ ስም | ኔስተር ፈርናንዶ ሙስሌራ ሚኮል | ||
| የትውልድ ቀን | ሰኔ ፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ብዌኖስ አይሬስ | ||
| ቁመት | 190 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | ግብ ጠባቂ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2001-2004 እ.ኤ.አ. | ሞንቴቪዴዮ ዋንደረረስ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 2004-2007 እ.ኤ.አ. | ሞንቴቪዴዮ ዋንደረረስ | 44 | (0) |
| 2006-2007 እ.ኤ.አ. | →ናስዮናል (ብድር) | 5 | (0) |
| 2007-2011 እ.ኤ.አ. | ላዚዮ | 96 | (0) |
| ከ2011 እ.ኤ.አ. | ጋላታሳሬይ | 14 | (0) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2009 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 31 | (0) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ነሐሴ ፳፭ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሐምሌ ፲፫ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ኔስተር ፈርናንዶ ሙስሌራ ሚኮል (ሰኔ ፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለጋላታሳሬይ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አንደኛ ምርጫ ግብ ጠባቂ ነው።
