ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ ከደርግ መሥራች አባሎች አንዱና ባንድ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰው ነበሩ። ከፍተኛ የደርግ ቁንጮ ከመሆናቸው በፊት ፍቅረ ሥላሴ ወግድረስ በአየር ሃይል መኮነን የነበሩ ሲሆን ኢሕአዴግ አገሪቱን ከተቆጣጠረበት ጊዜ አንስቶ እስከ መስከረም 24 2004 ዓም በእስር ቆይተዋል።