፳፻፬
Appearance
(ከ፳፻፬ ዓመተ ምሕረት የተዛወረ)
፳፻፬ ዓመተ ምሕረት በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ዮሐንስ ሲሆን ዓመቱ ባለ ፫፻፷፭ ቀናት ዓመት ነው። ከመስከረም እስከ ነሐሴ ያሉት አሥራ ሁለቱ ወራት እያንዳንዳቸው ሠላሳ (፴) ቀናት ሲኖሩዋቸው አሥራ ሦሥተኛው የጳጉሜ ወር ደግሞ ፭ ቀናት አሉት።
ባብዛኛው የዓለም ሕዝቦች የጎርጎርያን ካሌንዳር ይጠቀማሉ። ስለሆነም ከታኅሣሥ ፳፪ ቀን ፳፻፬ ዓመተ ምሕረት በኋላ) 2012 እ.ኤ.አ. ነው።
በሚከተሉት አገራት ግን፣ የተለያዩ አቆጣጠሮችን (በመንግሥት ሥራ) በይፋ ይጠቀማሉ፦ መስከረም ፩ ቀን ፳፻፬ ዓመተ ምሕረት በነዚህ አገራት
- 5771 - እስራኤል ከመጋቢት ፳፯ ቀን ፳፻፫ዓ/ም ጀምሮ
- 2553 (ከታኅሣስ ፳፪ በኋላ) - ታይላንድ፣ ስሪ ላንካ
- 2068 (ከሚያዝያ 6 በኋላ) - ኔፓል
- 2004 - ኢትዮጵያ
- 1934 (ከመጋቢት 13 በኋላ) - ሕንድ፣ ካምቦዲያ
- 1432 (ከኅዳር 9 በኋላ) - ሳዑዲ አረቢያ፣ የመን፣ ኩወይት፣ ባሕሬን፣ ኤሚራቶች፣ ቃጣር፣ ኦማን
- 1418 (ከሚያዝያ 6 በኋላ) - ባንግላዴሽ
- 1390 (ከመጋቢት 12 በኋላ) - ፋርስ፣ አፍጋኒስታን
- 1373 (ከመጋቢት 13 በኋላ) - በርማ
- 100 (ከታኅሣሥ 22 በኋላ) - ሰሜን ኮርያ፣ ታይዋን
- 23 (ከታኅሣሥ 22 በኋላ) - ጃፓን
ከዚህ በላይ በየአገሩ ብዙ ልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ አቆጣጠሮች አሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |