1.የመሰደዳቸው ዋናው ምክንያቶች

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search


የሃበሻ ህዝባችን የመሰደዱ ምክንያት አብዛኛው በድህነት ምክንያት ነው የሚሰደዱት፣ በፖለቲካ ምክንያት የሚሰደዱት በጣም ትንሽ ናቸው። የፖለቲካ ስደተኖች ዓብዛኛቸው የኤርትራ ስደተኞች ናቸው ፣ በደርግ ዘመን ብዙ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስደተኞች ነበሩ አሁን ግን በዲሞክራሲው አመራር ምክኒያት ከነበረው የደርግ ዘመን ይሻላ። ምንም የአሁኑ መንግስት ዲሞክራሳዊ ቢሆንም አንዳንድ በሚደረግ የጸረ ዲሞክሪያሳዊ ስራት ይታይበታል። ኤርትራ ግን ግልጽ በሆነው የጸረ ዲሞክራሲያዊ እንክስቅሴ እየተካሄደ ነው። በዚህም ምክኒያት ብዙ ወጣት ኤርትራዊ ከአገሩ ፡ ከቤተሰቡ፡ ከዐናቱ እና ከአባቱ አየተለየ በአሳዛኝ ሁኔታ ወደ ሱዳን እና እትዮጵያ ይሰደዳል፡ ይህም በጣም አሳዛኝ ነገር ነው።