1933
Appearance
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1900ዎቹ 1910ሮቹ 1920ዎቹ - 1930ዎቹ - 1940ዎቹ 1950ዎቹ 1960ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1930 1931 1932 - 1933 - 1934 1935 1936 |
- ጥቅምት 25 ቀን - ፍራንክሊን ሮዘቨልት በምርጫ ለሦስተኛ ዘመን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ተመረጡ።
- የካቲት 29 ቀን - የእንግሊዝ ሃያላት ከጣልያ ሞቃዲሾን ያዙት።
- መጋቢት 2 ቀን - ከኮንጎ የመጣ የቤልጅግ ሠራዊት የጣልያንን ሠራዊት አሸንፎት 1500 ወታደሮች ማርኮ አሶሳን ያዘ።
- ሚያዝያ 27 ቀን - የጣልያን ሠራዊት በኢትዮጵያውያን አርበኞች ተደናቅፎ በእንግሊዝ ጭፍሮች ዕርዳታ በታላቅ ከተሸነፈ በኋላ፤ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ።
- አምሐራ ሳዩንት፣ አዛቦ፣ ላስታ፣ ራያ፣ ዋግ እና የጁ ግዛቶች ወደ ወሎ ተጨመሩ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |