የካቲት ፳፱
Appearance
(ከየካቲት 29 የተዛወረ)
የካቲት ፳፱፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፸፱ነኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፬ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፮ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፰፻፷፰ ዓ/ም - ‘ቴሌፎን’ ተብሎ የተሠየመው ፈጠራ የአዕምሯዊ ንብረትነቱ (patent) በአሌክሳንደር ግራሃም ቤል ስም ተመዘገበ።
- ፲፱፻፵፱ ዓ/ም - ጋና ነጻ በወጣች ማግሥት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል ሆነች።
(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/March_8
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |