Jump to content

1 ሳርጎን

ከውክፔዲያ
አካድ መንግሥት መስራች፣ ታላቁ ሳርጎንን ይዩ።

1 ሳርጎን (ሻሩ-ኪን) የአሹር ንጉሥ ነበር። ምናልባት 1828-1790 አካባቢ ገዛ። የኢኩኑም ልጅና ተከታይ ይባላል።

ሃቲ የነበሩት ካሩም (የንግድ ጣቢያዎች) አስቀጠለ፤ እንዲሁም አንዳንድ ቤተ መቅደስ ወይም አምባ እንዳሠራ ከጽላቶቹ ይታወቃል። ብዙ ሌላ መረጃ አይታወቅም።

የዓመት ስሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የያንዳንዱ አሦራዊ ዓመት ስም ለዚያ ዓመት የተሾመው የሊሙ ስም ነበረ። ከዚህ በታች የዓመቱ ሊሙ እና ብዙ ጊዜ የሊሙ አባት ስም እንደ ኡልትራ አጭር አቆጣጠር ይዘርዝራሉ።[1]

1828 ዓክልበ. - ኢሪሹም፤ ኢዲን-አሹር ልጅ
1827 ዓክልበ. - አሹር-ማሊክ፤ አጋቱም ልጅ
1826 ዓክልበ. - አሹር-ማሊክ፤ ኤናኒያ ልጅ
1825 ዓክልበ. - ኢቢሱዋ፤ ሲን-ናዳ ልጅ
1824 ዓክልበ. - ባዚያ፤ ባል-ቱቱ ልጅ
1823 ዓክልበ. - ፑዙር-እሽታር፤ ሳባሲያ ልጅ
1822 ዓክልበ. - ፒሻሕ-ኢሊ፤ አዲን ልጅ
1821 ዓክልበ. - አስቁዱም፤ ላቀፑም ልጅ
1820 ዓክልበ. - ኢሊ-ፒላሕ፤ ዳምቁም ልጅ
1819 ዓክልበ. - ቁላሊ
1818 ዓክልበ. - ሱሳያ
1817 ዓክልበ. - አማያ፤ መሣርያ ሠሪው / ኢጱሩም፤ ኢሊ-ኤላት ልጅ
1816 ዓክልበ. - ኩዳኑም፤ ላቀፒም ልጅ
1815 ዓክልበ. - ኢሊ-ባኑ፤ ኢኩኑም ልጅ
1814 ዓክልበ. - ሹ-ኩቡም፤ ሱሳያ ልጅ
1813 ዓክልበ. - ቁቂዲ፤ አሙር-አሹር ልጅ
1813 ዓክልበ. - አቢያ፤ ኑር-ሲን ልጅ
1811 ዓክልበ. - ሹ-እሽታር፣ ሹኩቱም ልጅ
1810 ዓክልበ. - ባዚያ፤ ሼፓሊም ልጅ
1809 ዓክልበ. - ሹ-እሽታር፤ ኢኩኑም «ኮከባዊው» (ካከባኑም) ልጅ
1808 ዓክልበ. - አቢያ፤ ሹ-ዳጋን ልጅ
1807 ዓክልበ. - ሳሊያ፤ ሻባኩራኑም ልጅ
1806 ዓክልበ. - እብኒ-አዳድ፤ ባቁኑም ልጅ
1805 ዓክልበ. - አሕማርሺ፤ ማልኩም-ኢሻር ልጅ
1804 ዓክልበ. - ሱካሊያ፤ መናኑም ልጅ
1803 ዓክልበ. - ኢዲን-አሹር፤ ኩቢዲ ልጅ
1802 ዓክልበ. - ሹዳያ፤ ኤናኑም ልጅ
1801 ዓክልበ. - አል-ጣብ፤ ፒላሕ-አሹር ልጅ
1800 ዓክልበ. - አሹር-ዳሚቅ፤ አባርሲሱም ልጅ
1799 ዓክልበ. - ፑዙር-ኒራሕ፤ ፑዙር-ሲን ልጅ
1798 ዓክልበ. - አሙር-አሹር፤ ካሪያ ልጅ
1797 ዓክልበ. - ቡዙዙ፤ ኢቢ-ሲን ልጅ
1796 ዓክልበ. - ሹ-ሑቡር፤ ኤላሊ ልጅ
1795 ዓክልበ. - ኢልሹ-ራቢ፤ ባዚያ ልጅ
1794 ዓክልበ. - አላሑም፤ ኢናሕ-ኢሊ ልጅ
1793 ዓክልበ. - ጣብ-አሹር፤ ሱሐሩም ልጅ
1792 ዓክልበ. - ኤላሊ፤ ኢኩኑም ልጅ
1791 ዓክልበ. - ኢዲን-አቡም፤ ናርቢቱም ልጅ / አዳድ-ባኒ፤ ኢዲን-አሹር ልጅ
1790 ዓክልበ. - አሹር-ኢዲን፤ ሹሊ ልጅ

ቀዳሚው
ኢኩኑም
አሹር ገዥ
1828-1790 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
2 ፑዙር-አሹር
  1. ^ የመስጴጦምያ ነገሥታት (ፈረንሳይኛ)