Jump to content

3 መንቱሆተፕ

ከውክፔዲያ
የ17:36, 5 ጁላይ 2014 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የ፫ መንቱሆተፕ ምስል

3 መንቱሆተፕ ሳንኽካሬ ግብጽን ከጤቤስ (11ኛው ሥርወ መንግሥት) የገዛ ፈርዖን ነበረ።

ሥነ ቅርስ ጉድለት ብዙ ስለ ፫ መንቱሆተፕ ድርጊቶች አይታወቅም። አንዳንድ ሕንፃ ከማሠራታቸው በላይ በተለይ የሚታወቀው በ2003 ዓክልበ. ግድም ወደ ፑንት አገር ለንግድ የላከው ተልእኮ ስለ ተከሠተ ነው። በአንድ ጽሑፍ ዘንድ ዓለቃው ሄኔኑና ፫ ሺህ ተጓዦች በየብስ እስከ ኮፕቶስ ከዚያም በመርከብ እስከ ፑንት ድረስ ሔዱ። ይህ ምናልባት የዛሬው ሶማሊላንድ ዙሪያ ይሆናል። ዕጣንሙጫ እና ሽቶ ይዘው ወደ ግብጽ ተመለሡ።

በ2002 ዓክልበ. ግድም በሞተበት ዓመት ልጁ 4 መንቱሆተፕ (ነብታዊሬ) ፈርዖን እንደ ሆነ ይታስባል።

ቀዳሚው
3 አንተፍ
ግብፅ ፈርዖን ተከታይ
4 መንቱሆተፕ