Jump to content

ጁላይ

ከውክፔዲያ
የ17:36, 22 ጁላይ 2014 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ጁላይ (እንግሊዝኛ: July፣ ከሮማይስጥ Iulius /ዩሊዩስ/) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ ሰባተኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የሰኔ መጨረቫና የሐምሌ መጀመርያ ነው።

ይህ ወር ስሙን ያገኘው ከሮሜ አምባገነን ጁሊዩስ ቄሳር ነው። እሱን ለማክበር፣ የወሩ ስም ከ«ኲንቲሊስ» Quintilis («አምስተኛው ወር») በ36 ዓክልበ. ተቀየረ። ኲንቲሊስ ወይም «አምስተኛው ወር» የተባለው ያንጊዜ ማርች መጀመርያው ወር ስለሆነ ነው።