Jump to content

መስጴጦምያ

ከውክፔዲያ
የ00:10, 11 ጁን 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

መስጴጦምያ (ከግሪክኛ፦ Μεσοποταμία /መሶፖታሚያ/፣ «ከወንዞች መካከል ያለችው አገር») ከጤግሮስ ወንዝ እና ከኤፍራጥስ ወንዝ መካከል ያሉት አገሮች ሁሉ ማለት ነው። አሁን ይህ አቅራቢያ በኢራቅሶርያቱርክ ይከፋፈላል። በጥንት ሱመርአካድባቢሎንአሦርአራምና ሌሎችም ልዩ ልዩ መንግሥታት በነዚህ ወንዞች መካከል ይገዙ ነበር።