Jump to content

የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ

ከውክፔዲያ
የ21:49, 22 ጁን 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
እስፊንክስ ከጎኑ ሲታይ
ፊት ከፊት ሲታይ

የጊዛ ታላቅ እስፊንክስጊዛ ሜዳ ግብጽ (ካይሮ አጠገብ) የሚገኝ ታላቅና ጥንታዊ ሐውልት ነው። የእስፊንክስ ቅርጽ የአንበሣ ገላ እና ሰብዓዊ ራስ አለው። ነገር ግን የቅሉ ቅርጽ እንደ ዘመናዊ ሰዎች አይሆንም። 2900 ዓክልበ. ዓመታት ገደማ በፈርዖን ካፍሬ ዘመን እንደ ተሠራ ይታመናል።

በመካከለኛው ዘመን ጸሐፊዎች በግብጻዊው እብን አብድ ኤል-ሀከም እና በፋርሳውያን አል-ታባሪሙሐመድ ቈንዳሚር መጻሕፍት ዘንድ፣ ፒራሚዶች፣ እስፊንክስ ወዘተ. ሁሉ የተሠሩ ከማየ አይህ በፊት በኖሩት ክፉ ዘሮች (የቃየልና የሴት ልጆች) ነበር ብለው ጻፉ።