Jump to content

ኧያፍያትላዮኪውትል

ከውክፔዲያ
የ23:37, 25 ማርች 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ኧያፍያትላዮኪውትል፳፻፪ ዓ.ም. የፈነዳ በአይስላንድ የሆነ እሳተ ገሞራ ነው። ብዙ አመድና ጢስ በአውሮጳ ከባቢ አየር ውስጥ አስገብቶ የአይሮፕላን በረራ በሰፊ አቋርጦ ነበር።