Jump to content

ፋሺዝም

ከውክፔዲያ
የ21:52, 30 ሴፕቴምበር 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ፋሺዝም የፖለቲካዊ ርዕዮት ዓለም ሆኖ ሥልጣናዊነትን እና ጽንፈኛ ብሔርተኝነትን አዋህዶ የያዘ ነው። ከፋሽዝም መገለጫዎች ውስጥ፣ ፈላጭ ቆራጭነት፣ ተቃራኒ ሐሳቦችንም ሆነ ማሕበረሰቦች በፍጹም ማፈን፣ ኢኮኖሚውንና ማህበረሰቡን ደግሞ ዝንፍ በማይል ሥነ-ሥርዓት ማስተዳደር ይጠቀሳሉ። የፋሽዝም ኣባት እና ደራሲ የጣሊያኑ መሪ ቤኔቶ ሞሶሊኒ ነው።