ከ«ታሪክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: jv:Sajarah
ሎሌ ማስተካከል: ur:تاریخ
መስመር፡ 136፦ መስመር፡ 136፦
[[gu:ઈતિહાસ]]
[[gu:ઈતિહાસ]]
[[gv:Shennaghys]]
[[gv:Shennaghys]]
[[hak:Li̍t-sṳ́]]
[[hak:Lí̍t-sṳ]]
[[he:היסטוריה]]
[[he:היסטוריה]]
[[hi:इतिहास]]
[[hi:इतिहास]]
መስመር፡ 238፦ መስመር፡ 238፦
[[ug:تارىخ]]
[[ug:تارىخ]]
[[uk:Історія]]
[[uk:Історія]]
[[ur:تاريخ]]
[[ur:تاریخ]]
[[vec:Istoria]]
[[vec:Istoria]]
[[vi:Lịch sử]]
[[vi:Lịch sử]]

እትም በ06:11, 6 ጁን 2011

ታሪክ

ታሪክ በየመልክዓ ምድሩ
የታሪክ የለቱ ምርጥ ምስል
መለጠፊያ:የታሪክ የለቱ ምርጥ ምስል
ይህን ያውቁ ኖሯል?

አፄ ዘርዓ ያዕቆብ (ቆስጠንጢኖስ) ሁለት ጊዜ መልዕክተኞች ወደ ግብፅ ሲልክ፣ይኼኛው ዘገባ የመጀመሪያው መልእክተኛውን ሁኔታ ይዳስሳል

http://www.flickr.com/photos/52755861@N02/9586824022/sizes/c/in/photostream/

http://www.flickr.com/photos/52755861@N02/9584033577/sizes/c/in/photostream/

http://www.flickr.com/photos/52755861@N02/9586822244/sizes/c/in/photostream/

http://www.flickr.com/photos/52755861@N02/9584031187/sizes/c/in/photostream/


ስዕል:450px-Rome Stele.jpg
  የለቱ የታሪክ ምርጥ ጽሑፍ

የዕለቱ የታሪክ ምርጥ ጽሁፍ

ልድያ


የልድያ አገር ቤት ስፍራ

ልድያ (አሦርኛ፦ ሉዱ፤ ዕብራይስጥלוד /ሉድ/፣ ግሪክΛυδία /ሉዲያ/) በምዕራብ ትንሹ እስያ የተገኘ ታሪካዊ አውራጃና መንግሥት ነበር።

በታወቀበት ዘመን ዋና ከተማሰርዴስ ሆነ። በአንድ ወቅት የትንሹ እስያ ምዕራብ ክፍል በሙሉ የሉድያ ግዛት ነበረ። በኋለ ዘመን ደግሞ ልድያ የሮማ መንግሥት ጠቅላይ ግዛት ነበረ። መሐለቅ መጀመርያ የተፈጠረው በልድያ ክ.በ. 660 አመት ያሕል እንደ ነበረ ይታመናል።

አቀማመጥ

የታሪካዊው ልድያ ጠረፎች በዘመናት ላይ ይለያዩ ነበር። በመጀመርያ በሚስያ፣ በካርያ፣ በፍርግያና በዮንያ ይወሰን ነበር። በኋላ፣ የንጉሦች አልያቴስቅሮይሶስ ሠልፎች ልድያን ሲያስፋፏት፣ ከሉቅያ በቀር ትንሹን እስያ ከሃሊስ ወንዝ ምዕራብ በሙሉ ገዙ። ከፋርስ ወረራ ቀጥሎ ማያንድሮስ ወንዝ በፋርስ መንግሥት የክፍላገሩ ደቡብ ጠረፍ ሆነ። በሮማ መንግሥት ውስጥ ደግሞ የልድያ ጠቅላይ ግዛት በአንድ በኩል ከሚስያና ከካርያ መካከል በሌላውም በኩል ከፍርግያና ከአይጋዮስ ባሕር መካከል ያለው አገር ሁሉ ነበረ።

ቋንቋ

ቋንቋቸው ሉድኛሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ሲሆን በዚሁም ቤተሠብ ውስጥ የአናቶላዊ ቅርንጫፍ አባል ነበር። ስለዚህ የሉዊኛና የኬጥኛ ቅርብ ዘመድ ነው። ሉድኛም በመጨረሻ እስከ 1ኛ ክፍለ ዘመን ከክርስቶስ በፊት ድረስ እንደ መነጋገርያ ሆኖ ቆየ።

ሙሉውን ለማንበብ .. ...

  የታሪክ መደቦች ሙሉ ዝርዝር

ተያያዥ በሮች:

መለጠፊያ:በርፕች

መለጠፊያ:Link FA