ከ«ኤአናቱም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Luckas-bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ca, es, fr, hu, it, ja, ka, ko, nl, pl, ru, sh, sv, zh |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
[[ስዕል:Stele of Vultures detail 02.jpg|300px|thumb|የአሞራቆች ጽላት ክፍል]] |
[[ስዕል:Stele of Vultures detail 02.jpg|300px|thumb|የአሞራቆች ጽላት ክፍል]] |
||
'''ኤአናቱም''' ከ2249 እስከ 2190 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] ንጉሥ |
'''ኤአናቱም''' ከ2249 እስከ 2190 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] ንጉሥ ነበረ። አንድ ጽሑፍ እንደሚገልጸው ስሙ በ[[ሱመርኛ]] «ኤአናቱም» ሲሆን የቲድኑ ([[ሶርያ]]) ስያሜው «ሉማ» ነበረ። በርሱ መሪነት ላጋሽ ሰፊ ግዛት ይይዝ ነበር። |
||
ኤአናቱም የ[[አኩርጋል]] ልጅና ተከታይ ሲሆን የላጋሽ ንጉሥ ከሆነ በኋላ ሌሎቹን ከተሞች ለመያዝ ጀመረ። [[ኪሽ]]ን (ምናልባት ከንጉሡ [[ካልቡም]]) ጨመረ። በ[[ሐማዚ]] ንጉሥ [[ሀዳኒሽ]] ዘመን ደግሞ ትልቅ እንደ ነበር ይቻላል፤ በኋላ ዘመን በ[[ኒፑር]] መቅደስ «ሀዳኒሽና ሉማ» የተባሉ የአናብስት ሀውልቶች ነበሩ። በ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]] ዘመን ኤአናቱም በተለይ አሸናፊ ሆነ፤ የ[[አክሻክ]] ንጉሥ ዙዙን ድል አደረገ፤ ከዚያ በኋላ [[ላርሳ]]፣ [[ኡማ]]ና [[ዑር]] ከኤንሻኩሻና ያዘ። ከዚህ በላይ ኤአናቱም መንግሥቱን ወደ ስሜን እስከ [[ሹቡር]]ና እስከ [[ማሪ]] ድረስ አስፋፋ፤ [[ኤላም]]ንም ወረረ። በመጨረሻ በ2190 ዓክልበ. ግድም ኡሩክና [[ኒፑር]] ወድቀው ኤንሻኩሻናን ገለበጠው። ትንሽ ከዚህ በኋላ ግን ኤአናቱም ሞቶ ግዛቱ እንደገና በየከተማው ተከፋፈለ። ስለዚህ የኤንሻኩሻና ልጅ [[ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ]] የሱመር ላዐላይነቱን ከኡሩክና ኒፑር ያዘ። የኤአናቱም ወንድም [[ኤናናቱም]] የላጋሽ አለቃ ወይም ከንቲባ ሆነ። |

እትም በ19:00, 25 ኖቬምበር 2011
ኤአናቱም ከ2249 እስከ 2190 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ ንጉሥ ነበረ። አንድ ጽሑፍ እንደሚገልጸው ስሙ በሱመርኛ «ኤአናቱም» ሲሆን የቲድኑ (ሶርያ) ስያሜው «ሉማ» ነበረ። በርሱ መሪነት ላጋሽ ሰፊ ግዛት ይይዝ ነበር።
ኤአናቱም የአኩርጋል ልጅና ተከታይ ሲሆን የላጋሽ ንጉሥ ከሆነ በኋላ ሌሎቹን ከተሞች ለመያዝ ጀመረ። ኪሽን (ምናልባት ከንጉሡ ካልቡም) ጨመረ። በሐማዚ ንጉሥ ሀዳኒሽ ዘመን ደግሞ ትልቅ እንደ ነበር ይቻላል፤ በኋላ ዘመን በኒፑር መቅደስ «ሀዳኒሽና ሉማ» የተባሉ የአናብስት ሀውልቶች ነበሩ። በኡሩክ ንጉሥ ኤንሻኩሻና ዘመን ኤአናቱም በተለይ አሸናፊ ሆነ፤ የአክሻክ ንጉሥ ዙዙን ድል አደረገ፤ ከዚያ በኋላ ላርሳ፣ ኡማና ዑር ከኤንሻኩሻና ያዘ። ከዚህ በላይ ኤአናቱም መንግሥቱን ወደ ስሜን እስከ ሹቡርና እስከ ማሪ ድረስ አስፋፋ፤ ኤላምንም ወረረ። በመጨረሻ በ2190 ዓክልበ. ግድም ኡሩክና ኒፑር ወድቀው ኤንሻኩሻናን ገለበጠው። ትንሽ ከዚህ በኋላ ግን ኤአናቱም ሞቶ ግዛቱ እንደገና በየከተማው ተከፋፈለ። ስለዚህ የኤንሻኩሻና ልጅ ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ የሱመር ላዐላይነቱን ከኡሩክና ኒፑር ያዘ። የኤአናቱም ወንድም ኤናናቱም የላጋሽ አለቃ ወይም ከንቲባ ሆነ።
ኤአናቱም በተለይ የሚታወቅበት «የአሞራዎች ጽላት» ስለሚባለው ቅርስ ነው። ይህ ትርዒት የኤአናቱም ድል በኡማ ንጉስ ኤናካሌ ላይ ለማስታወስ ተቀረጸ።
ቀዳሚው አኩርጋል |
የላጋሽ ገዥ 2249-2190 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ ኤናናቱም |
ቀዳሚው የኡሩክ ንጉሥ ኤንሻኩሻና |
የሱመር አለቃ 2190 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ የኡሩክ ንጉሥ ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ |