ከ«ኪዙዋትና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «600px|thumb|አናቶሊያ በኬጥያውያን ዘመን '''ኪዙዋትና''' በጥንት (በኬጥያውያን መንግሥት]...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Hethiter.svg|600px|thumb|አናቶሊያ በኬጥያውያን ዘመን]]
[[ስዕል:Hethiter.svg|600px|thumb|አናቶሊያ በኬጥያውያን ዘመን]]
'''ኪዙዋትና''' በጥንት (በኬጥያውያን መንግሥት]] ዘመን) በደቡብ-ምሥራቅ [[አናቶሊያ]] የተገኘ አገር ነው። ከ1491 እስከ 1428 ዓክልበ. ድረስ ያህል ነጻ መንግሥት ነበር። በኋላ ይህ [[ኪልቅያ]] የተባለው አውራጃ ሆነ።
'''ኪዙዋትና''' በጥንት (በ[[ኬጥያውያን መንግሥት]] ዘመን) በደቡብ-ምሥራቅ [[አናቶሊያ]] የተገኘ አገር ነው። ከ1491 እስከ 1428 ዓክልበ. ድረስ ያህል ነጻ መንግሥት ነበር። በኋላ ይህ [[ኪልቅያ]] የተባለው አውራጃ ሆነ።

በሐገሩ ስሜን፣ [[ብር (ብረታብረት)|ብር]] የተገኙበት [[ታውሮስ ተራሮች]] እና ዋና ከተማ [[ኩማኒ]] ተገኙ። በደቡብም፣ በሜድትራኒያን ባሕር ዳር ባለው ሜዳ፣ ወደቡ [[ጠርሴስ]]ና ትልቁ ከተማ [[አዳኒያ]] ይገኙ ነበር። የ[[አካድ]] ንጉሥ [[ታላቁ ሳርጎን]] በነዚህ ተራሮች እንደ ዘመተ ጽፏል። እንዲሁም በ[[አፈ ታሪክ]] አገሩ በ[[ሚሪና]]፣ በ[[ሞፕሱስ]] ወዘተ. ተይዞ ነበር። [[አሦራውያን]] የ«[[ካሩም]]» [[ንግድ]] ማዕከሎች በ[[ሐቲ]] ከተሞች በመሠረቱት ዘመን፣ መንገዳቸው በኪዙዋትና በኩል እንዳለፈ ይመስላል።

መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦
ቢያንስ ከኬጥያውያን ንጉሥ [[1 ላባርና]] ዘመን (1582-59 ዓክልበ ግ.) '''አዳኒያ''' (ኪዙዋትና) የኬጥያውያን ግዛት እንደ ሆነ ይመስላል። ሕዝቡም እንደ ምዕራቡ አገር [[አርዛዋ]] ሕዝብ የ[[ሉዊኛ]] ተናጋሪዎች ስለ ነበሩ፣ በኬጥያውያን ዘንድ ሁለቱ አገራት አብረው «[[ሉዊያ]]» ይባሉ ነበር። ሉዊኛ እንደ [[ኬጥኛ]] ተመሳሳይ [[ሕንዳዊ-አውሮፓዊ]] ([[አናቶላዊ ቋንቋዎች]] ቅርንጫፍ) አባል ነበረ።

በ1491 ዓክልበ. ኪዙዋትና ከኬጥያውያን መንግሥት ነጻ ወጣ። የኪዙዋትና ነገሥታት ከሐቲ ጋራ የወዳጅነት ስምምነቶች ይዋዋሉ ነበር። በ1470 ዓክልበ.ግ. ግን የኪዙዋትና ንጉሥ [[ፒሊያ]] ከ[[አላላኽ]]ም ንጉስ [[ኢድሪሚ]] ጋር ስምምነት ተዋዋለ፣ ኢድሪሚስም የ[[ሚታኒ]] ተገዥ ሆነ። ከዚያም በኋላ የሚታኒ እና [[ሑራውያን]] ተጽእኖ በኪዙዋትና ይበዛ፣ የሐቲም ይቀነስ ነበር። የኪዙዋትና መጨረሻ ንጉሥ ሹናሹራ ሲባል እንደ ሚታኒ ነገሥታት በመምሰል ከ[[ሕንዳዊ-ኢራናዊ]] (ከአናቶላዊ የተለየ) ቅርጫፍ የሆነ ስም ይታስባል። በመጨረሻ በ1428 ዓክልበ. ያሕል ሐቲና ሚታኒ ጦነት ሲያደርጉ፣ የሐቲ ንጉሥ [[1 ቱድሐሊያ]] ወርሮ እንደገና ኪዙዋትናን ተገዥ ክፍላገር አደረገው።
በ1491 ዓክልበ. ኪዙዋትና ከኬጥያውያን መንግሥት ነጻ ወጣ። የኪዙዋትና ነገሥታት ከሐቲ ጋራ የወዳጅነት ስምምነቶች ይዋዋሉ ነበር። በ1465 ዓክልበ.ግ. ግን የኪዙዋትና ንጉሥ [[ፒሊያ]] ከ[[አላላኽ]]ም ንጉስ [[ኢድሪሚ]] ጋር ስምምነት ተዋዋለ፣ ኢድሪሚስም የ[[ሚታኒ]] ተገዥ ሆነ። ከዚያም በኋላ የሚታኒ እና [[ሑራውያን]] ተጽእኖ በኪዙዋትና ይበዛ፣ የሐቲም ይቀነስ ነበር። የኪዙዋትና መጨረሻ ንጉሥ ሹናሹራ ሲባል እንደ ሚታኒ ነገሥታት በመምሰል ከ[[ሕንዳዊ-ኢራናዊ]] (ከአናቶላዊ የተለየ) ቅርጫፍ የሆነ ስም ይታስባል። በመጨረሻ በ1428 ዓክልበ. ያሕል ሐቲና ሚታኒ ጦነት ሲያደርጉ፣ የሐቲ ንጉሥ [[1 ቱድሐሊያ]] ወርሮ እንደገና ኪዙዋትናን ተገዥ ክፍላገር አደረገው።

የኬጥያውያን መንግሥት በ1186 ዓክልበ. አካባቢ በወደቀበት ወቅት፣ ወራሪዎቹ በኪዙዋትና ሥፍራ አዳዲስ ነጻ መንግሥታት ፦ [[ታባል]]፣ [[ቁዌ]]፣ እና [[ሒላኩ]] - ይቋቁሙ ነበር። ከነዚህ «ሒላኩ» የተባለው ወደፊት የ«ኪልቅያ» መጠሪያ መነሻ ሆነ።
የኬጥያውያን መንግሥት በ1186 ዓክልበ. አካባቢ በወደቀበት ወቅት፣ ወራሪዎቹ በኪዙዋትና ሥፍራ አዳዲስ ነጻ መንግሥታት ፦ [[ታባል]]፣ [[ቁዌ]]፣ እና [[ሒላኩ]] - ይቋቁሙ ነበር። ከነዚህ «ሒላኩ» የተባለው ወደፊት የ«ኪልቅያ» መጠሪያ መነሻ ሆነ።

እትም በ17:39, 9 ዲሴምበር 2018

አናቶሊያ በኬጥያውያን ዘመን

ኪዙዋትና በጥንት (በኬጥያውያን መንግሥት ዘመን) በደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ የተገኘ አገር ነው። ከ1491 እስከ 1428 ዓክልበ. ድረስ ያህል ነጻ መንግሥት ነበር። በኋላ ይህ ኪልቅያ የተባለው አውራጃ ሆነ።

በሐገሩ ስሜን፣ ብር የተገኙበት ታውሮስ ተራሮች እና ዋና ከተማ ኩማኒ ተገኙ። በደቡብም፣ በሜድትራኒያን ባሕር ዳር ባለው ሜዳ፣ ወደቡ ጠርሴስና ትልቁ ከተማ አዳኒያ ይገኙ ነበር። የአካድ ንጉሥ ታላቁ ሳርጎን በነዚህ ተራሮች እንደ ዘመተ ጽፏል። እንዲሁም በአፈ ታሪክ አገሩ በሚሪና፣ በሞፕሱስ ወዘተ. ተይዞ ነበር። አሦራውያን የ«ካሩም» ንግድ ማዕከሎች በሐቲ ከተሞች በመሠረቱት ዘመን፣ መንገዳቸው በኪዙዋትና በኩል እንዳለፈ ይመስላል።

ቢያንስ ከኬጥያውያን ንጉሥ 1 ላባርና ዘመን (1582-59 ዓክልበ ግ.) አዳኒያ (ኪዙዋትና) የኬጥያውያን ግዛት እንደ ሆነ ይመስላል። ሕዝቡም እንደ ምዕራቡ አገር አርዛዋ ሕዝብ የሉዊኛ ተናጋሪዎች ስለ ነበሩ፣ በኬጥያውያን ዘንድ ሁለቱ አገራት አብረው «ሉዊያ» ይባሉ ነበር። ሉዊኛ እንደ ኬጥኛ ተመሳሳይ ሕንዳዊ-አውሮፓዊ (አናቶላዊ ቋንቋዎች ቅርንጫፍ) አባል ነበረ።

በ1491 ዓክልበ. ኪዙዋትና ከኬጥያውያን መንግሥት ነጻ ወጣ። የኪዙዋትና ነገሥታት ከሐቲ ጋራ የወዳጅነት ስምምነቶች ይዋዋሉ ነበር። በ1465 ዓክልበ.ግ. ግን የኪዙዋትና ንጉሥ ፒሊያአላላኽም ንጉስ ኢድሪሚ ጋር ስምምነት ተዋዋለ፣ ኢድሪሚስም የሚታኒ ተገዥ ሆነ። ከዚያም በኋላ የሚታኒ እና ሑራውያን ተጽእኖ በኪዙዋትና ይበዛ፣ የሐቲም ይቀነስ ነበር። የኪዙዋትና መጨረሻ ንጉሥ ሹናሹራ ሲባል እንደ ሚታኒ ነገሥታት በመምሰል ከሕንዳዊ-ኢራናዊ (ከአናቶላዊ የተለየ) ቅርጫፍ የሆነ ስም ይታስባል። በመጨረሻ በ1428 ዓክልበ. ያሕል ሐቲና ሚታኒ ጦነት ሲያደርጉ፣ የሐቲ ንጉሥ 1 ቱድሐሊያ ወርሮ እንደገና ኪዙዋትናን ተገዥ ክፍላገር አደረገው።

የኬጥያውያን መንግሥት በ1186 ዓክልበ. አካባቢ በወደቀበት ወቅት፣ ወራሪዎቹ በኪዙዋትና ሥፍራ አዳዲስ ነጻ መንግሥታት ፦ ታባልቁዌ፣ እና ሒላኩ - ይቋቁሙ ነበር። ከነዚህ «ሒላኩ» የተባለው ወደፊት የ«ኪልቅያ» መጠሪያ መነሻ ሆነ።