የ1950 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ከውክፔዲያ

የ1950 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ  ብራዚል
ቀናት ከሰኔ ፲፯ እስከ ሐምሌ ፱ ቀን
ቡድኖች ፲፭ (ከ፫ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች) ፮ ስታዲየሞች (በ፮ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ  ኡራጓይ (፪ኛው ድል)
ሁለተኛ  ብራዚል
ሦስተኛ  ስዊድን
አራተኛ  እስፓንያ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት ፳፪
የጎሎች ብዛት ፹፰
የተመልካች ቁጥር 1,043,500
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) ብራዚል አዴሚር
፱ ጎሎች
ፈረንሣይ 1938 እ.ኤ.አ. ስዊዘርላንድ 1954 እ.ኤ.አ.

የ1950 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፬ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፲፯ እስከ ሐምሌ ፱ ቀን ፲፱፻፵፪ ዓ.ም. በብራዚል ተካሄዷል። የ1942 እ.ኤ.አ. እና 1946 እ.ኤ.አ. ውድድሮች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ምክንያት ስለተረዙ ይህ ውድድር ከ1938 እ.ኤ.አ. በኋላ የመጀመሪያው ዋንጫ ነው።