የ1938 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
የ1938 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ![]() |
ቀናት | ከግንቦት ፳፯ እስከ ሰኔ ፲፪ ቀን |
ቡድኖች | ፲፭ (ከ፬ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፲ ስታዲየሞች (በ፲ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ![]() |
ሁለተኛ | ![]() |
ሦስተኛ | ![]() |
አራተኛ | ![]() |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፲፰ |
የጎሎች ብዛት | ፹፬ |
የተመልካች ቁጥር | 483,000 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ![]() ፯ ጎሎች |
← ![]() ![]() |
የ1938 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፫ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከግንቦት ፳፯ እስከ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፴ ዓ.ም. በፈረንሳይ ተካሄዷል። ጣሊያን ሀንጋሪን ፬ ለ ፪ በፍጻሜው ጨዋታ በመርታት ለሁለተኛ ጊዜ ዋንጫውን ወስዷል።