መጽሐፍ ቅዱስ

ከWikipedia

ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

መጽሐፍ ቅዱስ ነብያትና ሓዋሪያት በመንፈስ ተመርተው የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ተከፍሎ 66 መጻሕፍት አሉት። ከነዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍትም ጋራ የመጻሕፍት ቁጥር 81 ነው።

የኔ መሣርያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች