ከ«እንስሳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 333787 ከ212.247.23.141 (ውይይት) ገለበጠ
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''እንስሳ''' የሕያው ነገር አይነት ሆኖ የሚያድገው ከ[[ብርሃን]] አማካይነት እንደ [[አትክልት]] ሳይሆን ከመብላት ነው።
'''እንስሳ''' የሕያው ነገር አይነት ሆኖ የሚያድገው ከ[[ብርሃን]] አማካይነት እንደ [[አትክልት]] ሳይሆን ከመብላት ነው።

==ስነ ሕይወታዊ ክፍፍሎች==

በ[[ሥነ ሕይወት]] ጥናት ዘንድ፣ እንስሳ አንድ የሕይወት ስፍን ሲሆን 34 ክፍለስፍኖች በውስጡ ይመደባሉ። ከነዚህም መካከል፣ ብዙዎቹ ጥቃቅን ትሎች ወይም ትል መሳይ አይነቶች ናቸው።

# [[ሰፍነግ]] Porifera 7700 ዝርዮች
# [[ዝርግ ቀዲም]] Placozoa 1 ዝርያ
# [[ሚዶ ማርመላታ]] Ctenophora 150 ዝርዮች
# [[የዛጎል ድንጋይ ክፍለስፍን]] Cnidaria 11,000 ዝርዮች
# [[ሆድ የለሽ]] Xenacoelomorpha 100 ዝርዮች
# [[ቀጥታ ዋናተኛ]] Orthonectida 26 ዝርዮች
# [[ጥፍጥፍ ትል]] Platyhelminthes 25,000 ዝርዮች
# [[ሽፋሽፍታም ትል]] Gastrotricha 690 ዝርዮች
# [[ሽክርክር እንስሳ]] Rotifera 2000
# [[እሾህ-ራስ ትል]] Acanthocephala 1100
# [[መንጋጭላ ትል]] Gnathostomulida 100
# [[ጥቃቅን መንጋጭላ ትል]] Micrognathozoa 1
# [[ፍላጻ ትል]] Chaetognatha 100
# [[የጐርምጥ ተውሳክ]] Cycliophora 3
# [[የመሬት ትል ክፍለስፍን]] Annelida 17,000
# [[የስምንት-እግር ኩላሊት ተውሳክ]] Rhombozoa 100
# [[ጥብጣብ ትል]] Nemertea 1200
# [[ኮቴ ትል]] Phoronida 11
# [[የፋኖስ ዛጎል]] Brachiopoda 300-500
# [[ዛጎል ለበስ]] Mollusca 112,000
# [[ኦቾሎኒ ትል]] Sipuncula 144-320
# [[ዋንጫ ትል]] Entoprocta 150
# [[ሳርንስት እንስሳ]] Bryozoa 5000
# [[የጭቃ ደራጎን]] Kinorhyncha 150
# [[ጥርግ ራስ]] Loricifera 122
# [[ቁላ ትል]] Priapulida 20
# [[ጭራ ትል]] Nematomorpha 320
# [[ወስፋት]] Nematoda 25,000-1,000,000
# [[ወላንሳ ትል]] Onychophora 200
# [[የውሃ ድብ]] Tardigrada 1000
# [[ጋጥመ-ብዙ]] Arthropoda 1,200,000
# [[ሾህ ለበስ]] Echinodermata 7000
# [[የበሉጥ ዘር ትል]] Hemichordata 100
# [[አምደስጌ]] Chordata 100,000


{{መዋቅር-ሳይንስ}}
{{መዋቅር-ሳይንስ}}

እትም በ03:41, 27 ኦክቶበር 2017

እንስሳ የሕያው ነገር አይነት ሆኖ የሚያድገው ከብርሃን አማካይነት እንደ አትክልት ሳይሆን ከመብላት ነው።

ስነ ሕይወታዊ ክፍፍሎች

ሥነ ሕይወት ጥናት ዘንድ፣ እንስሳ አንድ የሕይወት ስፍን ሲሆን 34 ክፍለስፍኖች በውስጡ ይመደባሉ። ከነዚህም መካከል፣ ብዙዎቹ ጥቃቅን ትሎች ወይም ትል መሳይ አይነቶች ናቸው።

  1. ሰፍነግ Porifera 7700 ዝርዮች
  2. ዝርግ ቀዲም Placozoa 1 ዝርያ
  3. ሚዶ ማርመላታ Ctenophora 150 ዝርዮች
  4. የዛጎል ድንጋይ ክፍለስፍን Cnidaria 11,000 ዝርዮች
  5. ሆድ የለሽ Xenacoelomorpha 100 ዝርዮች
  6. ቀጥታ ዋናተኛ Orthonectida 26 ዝርዮች
  7. ጥፍጥፍ ትል Platyhelminthes 25,000 ዝርዮች
  8. ሽፋሽፍታም ትል Gastrotricha 690 ዝርዮች
  9. ሽክርክር እንስሳ Rotifera 2000
  10. እሾህ-ራስ ትል Acanthocephala 1100
  11. መንጋጭላ ትል Gnathostomulida 100
  12. ጥቃቅን መንጋጭላ ትል Micrognathozoa 1
  13. ፍላጻ ትል Chaetognatha 100
  14. የጐርምጥ ተውሳክ Cycliophora 3
  15. የመሬት ትል ክፍለስፍን Annelida 17,000
  16. የስምንት-እግር ኩላሊት ተውሳክ Rhombozoa 100
  17. ጥብጣብ ትል Nemertea 1200
  18. ኮቴ ትል Phoronida 11
  19. የፋኖስ ዛጎል Brachiopoda 300-500
  20. ዛጎል ለበስ Mollusca 112,000
  21. ኦቾሎኒ ትል Sipuncula 144-320
  22. ዋንጫ ትል Entoprocta 150
  23. ሳርንስት እንስሳ Bryozoa 5000
  24. የጭቃ ደራጎን Kinorhyncha 150
  25. ጥርግ ራስ Loricifera 122
  26. ቁላ ትል Priapulida 20
  27. ጭራ ትል Nematomorpha 320
  28. ወስፋት Nematoda 25,000-1,000,000
  29. ወላንሳ ትል Onychophora 200
  30. የውሃ ድብ Tardigrada 1000
  31. ጋጥመ-ብዙ Arthropoda 1,200,000
  32. ሾህ ለበስ Echinodermata 7000
  33. የበሉጥ ዘር ትል Hemichordata 100
  34. አምደስጌ Chordata 100,000