የፍለጋ ውጤቶች

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • Thumbnail for ሃይቲ
    ምርቶች በተለይ ቡና፣ ማንጎ፣ ካካው፣ ሙዝ ናቸው። የልብስ ፋብሪካ ኢንዱስትሪ ሰፊ ስለ ሆነ ካናቲራ፣ ሹራብ ወዘተ. ወደ ውጭ አገር ይላካል። እንዲሁም የማዕድን ኢንዱስትሪ በተለይ መዳብና ወርቅ ትልቅ ነው። ሌሎችም ታናናሽ ኢንዱስትሪዎች አሉ።...
    2 KB (75 ቃላት) - 18:05, 4 ኦክቶበር 2022
  • Thumbnail for ኤል ሳልቫዶር
    ይታሰባል። ኤል ሳልቫዶር ለአለም ብዙ ቡናና ስኳር በማቅረብዋ ፍሬያማ ሚና ታጫውታለች። እንዲሁም የልብስ ፋብሪካ ኢንዱስትሪ በጣም ሰፊ ስለ ሆነ ብዙ ካናቲራ፣ ሹራብ ወሸተ. ወደ ውጭ አገር ይላካል። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት...
    2 KB (65 ቃላት) - 18:44, 13 ጃንዩዌሪ 2018
  • ቦሊዉድ በህንድ ሙምባይ ከተማ የሚገኘው የሃገሪቱ የፊልም ኢንዱስትሪ መጠሪያ ነው። ይህ መጠሪያ በስህተት የአጠቃላይ ህንድ ፊልሞችን እንደሚዎክል ይነገራል። ነገር ግን የሃገሪቱ ሲኒማ አንድ ክፍል ብቻ ሲሆን በሃገሪቱ ቁጥር አንድ በአለም ደግሞ...
    579 byte (37 ቃላት) - 12:24, 20 ኖቬምበር 2020
  • Thumbnail for የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች
    የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ፓሊኪር ነው። ዋናው ኢንዱስትሪ ከውቅያኖስ አሣ በተለይም ጦን ማጥመድ ነው። የመቆያ ግብርና ብቻ አለ፤ ዋና ምርቶቹም ኮኮነት ዘምባባ፣ ሙዝ፣ አሬካ...
    3 KB (155 ቃላት) - 20:06, 5 ጃንዩዌሪ 2018
  • Thumbnail for ኦስካር
    (እንግሊዝኛ፡ Oscar እየተባለ የሚጠራው በአሜሪካ የስዕል ጥበብ እና ሳይንስ ማዕከል የሚዘጋጅ አመታዊ የፊልም (ዘርፍ)ኢንዱስትሪ ተሳታፊዎች ሽልማት ነው። ይህ ሽልማት የሚሰጠው በአመት አንድ ጊዜ የሚካሄድ የምርጥ ፊልሞች መሸለሚያ ዝግጅት ላይ...
    1 KB (88 ቃላት) - 11:10, 21 ሜይ 2022
  • Thumbnail for ጣልያን
    በአለም ውስጥ ስምንተኛ-ትልቅ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) አለው, በአውሮፓ ውስጥ ሁለተኛው ትልቅ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ (በአለም 7 ኛ-ትልቅ) ነው. ሀገሪቱ በአህጉራዊ እና አለምአቀፍ ኢኮኖሚያዊ፣ ወታደራዊ፣ ባህላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ...
    7 KB (475 ቃላት) - 13:06, 10 ዲሴምበር 2023
  • የስቱዲዮ አልበሞችን ያቀናበረ ሲሆን በዘመናዊ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ከብዙ እና አስተዋይ ዘፋኞች ጋር ሰርቷል።[2] እ.ኤ.አ. 4 ቀን 2019 እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ወሳኝ ሚና ተጫውቷል።[3]...
    783 byte (72 ቃላት) - 19:51, 3 ሜይ 2022
  • Thumbnail for ኢንግላንድ
    የከተማ ኢንዱስትሪ አካባቢዎች በፋብሪካዎች ውስጥ ለመስራት ተንቀሳቅሰዋል ለምሳሌ በበርሚንግሃም እና ማንቸስተር "የአለም ወርክሾፕ" እና "የመጋዘን ከተማ" በቅደም ተከተል ተጠርተዋል. ማንቸስተር በአለም የመጀመሪያው ኢንዱስትሪ ነበር. ከተማ...
    59 KB (4,304 ቃላት) - 07:19, 11 ኖቬምበር 2022
  • Thumbnail for 1 አሕሞስ
    ለመሸከም ይጠቅሙ ነበር፤ ስለዚህ በፊንቄ የዘመተ ከ1536 ዓክልበ. ትንሽ በፊት እንደ ሆነ ይመስላል። ከፊንቄ የብርጭቆ ኢንዱስትሪ በግብጽ የተመሠረተው በዚህ ወቅት ያህል እንደ ሆነ ይታስባል። አሕሞስ እንደ አባቱ በመምሰል ሦስቱን እኅቶቹን አገባቸው።...
    3 KB (157 ቃላት) - 19:34, 26 ኖቬምበር 2018
  • Thumbnail for ብርጭቆ
    ብርጭቆ መጀመርያው በጥንት የተገኘው የሸምበቆ አመድ (አልካሊ) ከቀለጠ አሸዋ (ሲሊካ) ጋራ ሲቀላቀል ነበር። የብርጭቆ ኢንዱስትሪ የጀመረው ምናልባት 1900 ዓክልበ. በፊንቄ ሲሆን፣ ከዚያ አስቀድሞ በተመሳሳይ ዘዴ ሴራሚክ ወይም ሸካክላ በመሥራት...
    2 KB (131 ቃላት) - 12:44, 1 ሜይ 2018
  • ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፷፮ ቀናት ይቀራሉ። ፲፱፻፳፪ ዓ/ም - የንግድ እና ኢንዱስትሪ ማዕከል እንዲሁም የቱርክ ርዕሰ ከተማ የሆነችው ‘አንጎራ’ ስሟ ተለውጦ አንካራ ስትባል፤ የአገሪቱ አንደኛ ከተማ እና...
    2 KB (167 ቃላት) - 15:31, 11 ኦገስት 2011
  • (ጃፓንኛ፦ 改善 «ማሻሻል» ማለት ነው) የአመራር ፍልስፍና ነው። ከጦርነቱ በኋላ በጃፓን ድርጅቶች ተለማ። በአንዳንድ ኢንዱስትሪ በተለይም በአንዳንድ መኪና ፋብሪኮች (ቶዮታ ድርጅት) በተግባር ውሏል። የካይዘን ፍልስፍና ዘዴ በአጭሩ «ማቀድ ->...
    1 KB (80 ቃላት) - 18:10, 12 ጁላይ 2017
  • Thumbnail for ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ
    መምህር፣ - በ1947 የኤርትራ ፌዴራላዊ መንግስት የሲቪል አቪዬሽን የበላይ አዛዥ፣ - በ1951 ዓ.ም. የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዳይሬክተር፣ - በ1953 ዓ.ም. የፓርላማ አባል፣ - ለሦስት ተከታታይ አመታት የፓርላማ ፕሬዝደንት፣...
    6 KB (408 ቃላት) - 19:18, 15 ጃንዩዌሪ 2022
  • Thumbnail for ዶሮ
    ሱሴክስ የሚባሉት ጥቂቶቹ ናቸው። በእርባታ ረገድ የተገኘው የተሻሻለ ሳይንሳዊ ዘዴ ዶሮ እርባታ ስኬታማ የግብርና ኢንዱስትሪ እንዲሆን አስችሎታል። የዩናይትድ ስቴትስ ገበሬዎች የዶሮ በሽታን በሳይንሳዊ መንገድ ከመቆጣጠራቸው በተጨማሪ አመጋገባቸውንና...
    3 KB (246 ቃላት) - 19:18, 16 ኦገስት 2019
  • ለመቆጣጠር ቴክኒካል እርምጃዎችን እና ሂደቶችን አዳብሯል። እንደ የመረጃ ደህንነት መከታተያ፣ ሚስተር ቢግማን የንግድ ኢንዱስትሪ በይነመረብን ከማግኘቱ በፊት የመንግስት ኮምፒውተሮች የደህንነት እርምጃዎችን በማዘጋጀት ተሳትፈዋል። ከዚያም ሲአይኤ...
    4 KB (269 ቃላት) - 21:03, 22 ማርች 2023
  • Thumbnail for የተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝ
    በተለይም በካሪቢያን ግን በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ እርሻዎች ላይ እንዲሠሩ ተወስደዋል። ባርነት ከካሪቢያን የስኳር ኢንዱስትሪ ጋር ተዳምሮ በ18ኛው ክፍለ ዘመን የብሪታንያ ኢኮኖሚ በማጠናከር እና በማደግ ረገድ ትልቅ ሚና ነበረው። ነገር ግን...
    148 KB (11,366 ቃላት) - 08:50, 19 ማርች 2024
  • ወልድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ፣ በጊዜው በሎንዶን አምባሳዶር የነበሩት ልጅ እንዳልካቸው መኮንን ደግሞ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚንስትር ሆነው ተሾሙ። ልጅ እንዳልካቸው የ ስድሳ ስድስቱ አብዮት ሲፈነዳ ጸሐፌ ትእዛዝ አክሊሉን በመተካት ከ ሠላሳ...
    4 KB (281 ቃላት) - 18:43, 31 ሜይ 2011
  • Thumbnail for ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
    አናናስ፣ ፓፓያና ሙዝ በስፋት ይመረታል። የቁም ከብቶች ወተትና የወተት ተዋፅኦም ይገኛል። ከግብርና በተጨማሪም በንግድና ኢንዱስትሪ ዘርፍ በግንባታ፣ እንጨትና ብረታ ብረት፣ ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት የተደራጁ ማኀበራት ይገኛሉ። በ፲፱፻፺፱ ዓ.ም. የክልሉ...
    14 KB (860 ቃላት) - 13:40, 12 ፌብሩዌሪ 2023
  • Thumbnail for የተባበሩት ግዛቶች
    አጋማሽ ላይ በፌዴራል የጦር መሳሪያዎች በዩኤስ የጦርነት ዲፓርትመንት ተዘጋጅተዋል. ይህ ቴክኖሎጂ ከማሽን መሳሪያ ኢንዱስትሪ መመስረት ጋር በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ ዩኤስ ከፍተኛ መጠን ያለው የልብስ ስፌት ማሽኖችን፣ ብስክሌቶችን...
    108 KB (8,257 ቃላት) - 19:42, 23 ኤፕሪል 2024
  • Thumbnail for ጃፓን
    ዝናብ ያመጣሉ. የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር እንደገለጸው የዝናብ መጠን መጨመር እና የአየር ሙቀት መጨመር በግብርና ኢንዱስትሪ እና በሌሎች አካባቢዎች ላይ ችግር ፈጥሯል. በጃፓን እስካሁን የተለካው ከፍተኛው የሙቀት መጠን 41.1°C (106...
    69 KB (5,444 ቃላት) - 16:25, 2 ኦገስት 2023
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).