መሐመድ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሙሐማድ (አረብኛ፦ محمد) 563-624 ዓ.ም. የአረቢያ ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ መሪ ነበር። በእስላም እምነት የአላህ የመጨረሻ ነቢይ ። የአብርሃም ልጅ እስማኤል ሀረገ-ትውልድ ያለው ሰው እንደ ሆነ ይታመናል፤ በእስልምና እምነት ከሁሉ የተከበረ ሰው ነው።