አንበሳ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
?አንበሳ
Lion waiting in Namibia.jpg
የአያያዝ ደረጃ
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ስጋበል (Carnivora)
አስተኔ: የድመት አስተኔ Felidae
ወገን: የግሥላ ወገን Panthera
ዝርያ: አንበሳ P. leo
ክሌስም ስያሜ
''Panthera leo''
(Linnaeus, 1758)
Synonyms
Felis leo
(Linnaeus, 1758)

አንበሳ (Panthera leo) ጡት አጥቢ የእንስሶች መደብ ውስጥ Felidae ተብሎ የሚታወቀው ቤተሰብ አባል ሲሆን ግዙፍ ድመቶች ከሚባሉት 4 አራዊት አንዱ ነው። ከነዚህም መካከል ነብር ከሚባለው ግሥላ መሳይ አውሬ ቀጥሎ በቁመቱና ክብደቱ ሁለተኛ ደረጃን ይዟል። አንበሳ ዛሬ በአፍሪካ (ከነኢትዮጵያ) እና በህንድ ብቻ የሚገኝ ሲሆን በታሪክ እስያና በደቡብ አውሮፓ እንደነበርና እንደጠፋ ይታወቃል።

አንበሳ ቀድሞ (ቀይ) እና አሁን (ሰማያዊ) የሚገኝባቸው ቦታዎች
የእስያ አንበሳ ዛሬ የሚኖርበት በአንድ ትንሽ ብሄራዊ ደን በምዕራብ ህንድ ብቻ ነው።


  1. ^ Nowell & Bauer (2004). Panthera leo. 2006 IUCN Red List of Threatened Species. IUCN 2006. Retrieved on 11 May 2006. Database entry includes a lengthy justification of why this species is vulnerable