መካከለኛው ምሥራቅ

ከውክፔዲያ
(ከመካከለኛ ምሥራቅ የተዛወረ)

መካከለኛው ምሥራቅ ማለት አብዛኛው ጊዜ ዛሬ ከአረቢያ እስከ ቱርክ፣ ከግብጽ እስከ ፋርስ ያሉት አገራት ናቸው።

አሜሪካ መንግሥት መጀመርያው «መካከለኛው ምሥራቅ» የሚለውን ስያሜ በይፋ የጠቀሙ በ1949 ዓም ሲሆን፣ ትርጉሙ «ከሊብያ እስከ ፓኪስታን፣ ከሶርያኢራቅ እስከ ሱዳንኢትዮጵያ» ተባለ። በሚከተለው ዓመት ግን በ1950 ዓም የ«መካከለኛው ምሥራቅ» ትርጉም ግብጽ፣ ሶርያ፣ እስራኤልሊባኖስዮርዳኖስ፣ ኢራቅ፣ ሳዑዲ አረቢያኩወይትባሕሬንቃጣር ብቻ እንደ ጠቀለለ ወሰነ። አሁንም እነዚህ አገራት ሁሉ ከቱርክፋርስቆጵሮስየመንኦማንየተባበሩት የዓረብ ግዛቶች ጭምር በዘልማድ «መካከለኛው ምሥራቅ» ይባላሉ።