ባል

ከውክፔዲያ

ባልጋብቻ ሥርዓት ውስጥ ለሴቷ ወይም ሚስት ተጣማሪ የሆነው ወንድ መጠሪያ ነው። ይህ ወንድ በስርዓቱ ውስጥ ያለው መብት እንደ ባህሉ ይለዋወጣል እንደ ጊዜውም ተለዋውጧል።