ኣንጮቴ
Appearance
| ?አንጮቴ | ||||||||||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
የአንጮቴ አበባ | ||||||||||
| ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||
|
ይህ ዱባ ድንቼ ወይም ስረ ገንድ ሲሆን በተለይ የሚበላው ድንቼው ነው እንጂ ፍሬው አይበላም።
በደጋ ከ1300-2800 ሜትር ከፍታ ይገኛል። በሐይቅ ዳር፣ በደን ምንጥር፣ በቊጥቋጦ መሃል ይገኛል።
ድንቼው ይበላል። ቅጠሎቹም ሊበሉ ይቻላል።
እንደ መድሃኒት እጽ ተቆጥሯል፣ ይህ ግን ገና አልተረጋገጠም።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |