ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ኅዳር 23
Appearance
- ፲፯፻፺፯ ዓ.ም. ፓሪስ በሚገኘው የእመቤታችን (Notre Dame) ካቴድራል፣ አምባገነኑ ናፖሌዮን ቦናፓርት በፈረንሳይ ከአንድ ሺህ ዓመት በኋላ እራሱን ንጉሠ ነገሥት አድርጎ በማንገሥ ዘውዱን በራሱ ላይ ጫነ።
- ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. - የአሰብ ወደብ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተመርቆ ተከፈተ።
- ፲፱፻፷፬ ዓ.ም. አቡ ዳቢ፣ አጅማን፣ ሻርጃ፣ ዱባይ እና ኡም አል ቁዌይን በስምምነት የአረብ ኤሚሬት ሕብረትን መሠረቱ።