Jump to content
Main menu
Main menu
move to sidebar
hide
የማውጫ ቁልፎች
ዋና ገጽ
የተመደበ ማውጫ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
እርዳታ
ምንጭጌ
ወቅታዊ ጉዳዮች (ዜና)
ፍለጋ
ፍለጋ
Appearance
መዋጮ ለመስጠት
የብዕር ስም ለማውጣት
ለመግባት
የኔ መሣርያዎች
መዋጮ ለመስጠት
የብዕር ስም ለማውጣት
ለመግባት
Pages for logged out editors
learn more
Contributions
የኔ ውይይት
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ነሐሴ 9
Add languages
ለመጨመር
ግብራዊ ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ለማንበብ
ማዘጋጀት
ታሪኩን አሳይ
ጠቃሚ መሣሪያዎች
Tools
move to sidebar
hide
Actions
ለማንበብ
ማዘጋጀት
ታሪኩን አሳይ
General
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
ልዩ ገጾች
የዕትሙ ቋሚ URL
የዚህ ገጽ መረጃ
Get shortened URL
Download QR code
Print/export
Create a book
Download as PDF
ለማተሚያዎ እንዲስማማ
ሌሎች ፕሮጀክቶችን
Appearance
move to sidebar
hide
ከውክፔዲያ
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፮
ዓ/ም - የ
አትላንቲክ ውቅያኖስ
ንና
ሰላማዊ ውቅያኖስ
ለማገናኘት የተቆፈረው የ
ፓናማ
ቦይ ሥራው ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
፲፱፻፴፯
ዓ/ም -
ጃፓን
በቃል ኪዳን አገሮች ተሸንፋ እጇን ስትሰጥ
የሁለተኛው የዓለም ጦርነት
ፍጻሜ ሆነ። በዚህ ዕለት
ኮሪያ
ም ነጻ ወጣች።
፲፱፻፴፱
ዓ/ም - ለ፫ መቶ ፴፬ ዓመታት በ
ብሪታኒያ
ንጉዛት ሥር በቅኝ ግዛትነት የኖረችው
ሕንድ
በዚህ ዕለት ነጻነቷን ተቀዳጀች። እስላማዊው የሰሜን-ምዕራብ አካልም በዚሁ ዕለት ተገንጥሎ
ፓኪስታን
በሚል ስም አዲስ አገር ተፈጠረ።
፲፱፻፵
ዓ/ም - ደቡብ እና ሰሜን
ኮሪያ
በይፋ ተለያዩ።
፲፱፻፶፪
ዓ/ም - ለሰማንያ ዓመታት በ
ፈረንሳይ
ሥር በቅኝ ግዛትነት ይተዳደር የነበረው
ኮንጎ ሪፑብሊክ
በዚህ ዕለት ነጻነቱን ተቀዳጀ።
፲፱፻፷፫
ዓ/ም - ከ
፲፰፻፶፫
ዓ/ም ጀምሮ በ
ብሪታኒያ
ንጉዛት ትተዳደር የነብረችው፣ በፋርስ ሰላጤ ላይ የምትገኘው
ባህሬን
በዚህ ዕለት ነጻ ወጣች።
፲፱፻፷፮
ዓ/ም - በ
ኢትዮጵያ
አብዮት
የሥልጣን ሽግግር፤
ደርግ
የንጉሠ ነገሥቱን መንግሥት የጡረታ ሚኒስቴር በቁጥጥሩ ሥር አደረገ።