ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 2
Appearance
- ፲፯፻፸፫ዓ/ም - በካሬቢያን ባሕር ላይ የተነሳው የአውሎ ንፋስ ማዕበል በማርቲኒክ እና በባርቤዶስ ደሴቶች ላይ ሲጎርፍ እስከ ፳፪ ሺ ሰዎች ጠፍተዋል።
- ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት እና ፓትሪያርክ፣ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ በዚህ ዕለት አረፉ።