የኢትዮጵያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ኤጀንሲዎች
Appearance
የኢትዮጵያ መንግሥት የሥራ አስፈፃሚ አካል በሚከተሉት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ተጠሪ አካላት የተዋቀረ ነው።
- የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር
- መገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
- የኢትዮጵያ ሲቪል ኤቪዬሽን ባለሥልጣን
- የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር
- የግብርና ሚኒስቴር
- የወጣቶች፣ የስፖርትና የባህል ሚኒስቴር
- የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር
- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር
- የማስታወቂያ ሚኒስቴር
- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
- የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር
- የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን
- Ethiopian Roads Authority
- Transport Authority
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ
- Ethiopian Meden Fund
- የትምህርት ሚኒስቴር
- የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር
- የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
- የመከላከያ ሚኒሰቴር
- የፍትህ ሚኒስቴር
- የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር
- የመሰረተ ልማት ሚኒስቴር
- የመንገድ ትራንስፖርት ባለሥልጣን (RTA - Road Transport Authority)
- ARME - Airport Administration Enterprise
- CDSO - Construction Work Design and Regulatory Authority
- EAL - Ethiopian Airlines Enterprise
- ECAA - Ethiopian Civil Aviation Authority
- EDRO - Ethio- Djibouti Railway Organization
- EEA - Ethiopian Electric Agency
- EEPCO - Ethiopian Electric Power Corporation
- EPSO - Ethiopian Postal Service
- ERA - Ethiopian Road Authority
- ETA - Ethiopian Telecommunication Agency
- ETC - Ethiopian Telecommunication Corporation
- NODRA - National Petroleum Reserve Depots Administration
- ORF - Office of the Road Fund
- የውሃ ሀብት ልማት ሚኒስቴር (የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር)
- የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስቴር
- የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
- የገቢዎች ሚኒስቴር
- የሴቶች ጉዳይ ሚኒስቴር
- የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር (የስራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር)
- የኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
- የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
- የኢትዮጵያ የግብርና ግብዓት ባለስልጣን
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ
- የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን
- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን