ጀስትን ቢበር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጀስትን ድሩ ቢበር(ተወለደ በ1986 በመጋቢት)፣ ካናዳዊ ዘፋኝ ነው። ጀስትን ቢበር ለመጀመሪያ ጊዜ የተመለመለው በአሜሪካዊው የቅጂ ድርጅት ባለቤት እስኩተር ብሮን ሲሆን የፈረመው ደግሞ ከአር ቢ ኤም ጂ (RBMG) የቅጂ ድርጅት በ2000 አመተ ምህረት ነው። በቀጣዩ አመት ማለትም በ2001 የመጀመሪያ ኢፒ(EP)ውን ለቆ እውቅናን ተጎናፀፈ ከህዘብ፡፡ እናም ከእነዚ አመታት ብዙም ሳይቆይ እራሱን እንደ ግዙፍ ጀማሪ ወጣት መገንባት ጀመረ በሙዚቃ ህይወቱ።