Jump to content

ፖሊኔዥያ

ከውክፔዲያ

ፖሊኔዥያ በኦሺያኒያ የሚገኝ የደሴቶች አውራጃ ነው።

አገር / ግዛትሁኔታ
አሜሪካዊ ሳሞዓ የአሜሪካ ግዛት
ኩክ ደሴቶች የኒው ዚላንድ ራስ ገዥ አገር
ፋሲካ ደሴት የቺሌ ግዛት
የፈረንሳይ ፖሊኔዥያ የፈረንሳይ ግዛት
ሃዋኢ የአሜሪካ ክፍላገር
ኒው ዚላንድ ነጻ አገር
ኒዌ የኒው ዚላንድ ራስ ገዥ አገር
ኖርፍክ ደሴት የአውስትራሊያ ግዛት
ፕትኬርን ደሴቶች የዩናይትድ ኪንግደም ግዛት
ሳሞዓ ነጻ አገር
ቶከላው የኒው ዚላንድ ግዛት
ቶንጋ ነጻ አገር
ቱቫሉ ነጻ አገር
ዋሊስና ፉቱና የፈረንሳይ ግዛት
ሮቱማ የፊጂ ግዛት