ቤቴል
Appearance
ቤቴል (ዕብራይስጥ: בית אל /በይት ኤል/ «የአምላክ ቤት») ከመጽሐፍ ቅዱስ የታወቀ በጥንታዊ እስራኤል የተገኘ ከተማ ነበር። እስራኤላውያን ከከነዓን ከያዙት አስቀድሞ ሎዛ («ሉዝ») የተባለች ከተማ በዚያ ነበረች። አብርሃም፣ ይስሐቅና ያዕቆብ በከነዓን ሲቆዩ መኖርያቸውን ካደረጉባቸው ቦታዎች አንዱ ነው። አሁን ሥፍራው በፍልስጤም ግዛቶች ሲሆን ቤቲን ከተባለች መንደር ዙሪያ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |