Jump to content

መሮ

ከውክፔዲያ
የ20:21, 29 ጃንዩዌሪ 2014 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

መሮፌሮ ብረት ቁራጭ የሚሰራ እና በተለይም እንጨትን ለመፈልፈል እና ለመብሳት የሚያገለግል ሹል ብረት ነው። ይህ ብረት ለማገርጠርብአውራጅ ወይንም ሌላ የመዋቅር አይነቶች መብሻነት አልያም ደግሞ እንደ ግንብ ላሉ መዋቅሮች መፈልፈያነት ይጠቅማል። ይህ መሳሪያ በመዶሻ ወይንም መርቴሎ እየተመታ መዋቅሮቹን እንዲፈለፍል ወይም ወደ ውስጥ እንዲገባ ይደረጋል።