Jump to content

የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች

ከውክፔዲያ
የ21:04, 9 ሜይ 2017 ዕትም (ከAmaraBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

የግብጽኛ ሃይሮግሊፍ ጽሕፈት በ3110 ዓክልበ. አካባቢ በተለማ ጊዘ፣ አንዳንድ ስዕል እንደ ፊደል ወይም አልፋበት ያህል የተናባቢ ድምጽ ምልክት ለመሆን ይጠቀም ጀመር። ከነዚህም አንዳንድ ምልክት በቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት ደግሞ በሌላ ተናባቢ ድምጽ ተጠራ። ሌሎችም የመርዌ ጽሕፈት ምልክቶች መነሻ ሆኑ።

የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች
ምልክት አጠራር
በላቲን በፊደል ነጥቦች
A
አሞራ (3)
i
አባቢ መቃ ı͗
ii
ሁለት መቃ y በመርዌም ጽሕፈት «ያ» ሆነ።
y
ሁለት ጭረቶች
ወይም ወንዝ (?)
a
ክንድ (ʾ) በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት ሆነ።
w
ወይም
W
እርግብ ጫጩት w
b
ባት b  
p
ነት ወይም በርጩማ p  
f
እፉኝት f  
m
ጉጉት m በመርዌም ጽሕፈት «ማ» ሆነ።
n
ውኃ ማዕበል n በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት ፣ በመርዌ ጽሕፈት «ና» ሆነ።
r
አፍ r በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት /ፐ፣ በመርዌ ጽሕፈት «ቻ» ሆነ።
h
መጠጊያ h በመርዌ ጽሕፈት «ተ» ሆነ።
H
ሲባጎ
x
ወንፊት ወይም ማሕጸን
X
የእንስሳ ሆድና ጅራት
s
የታጠፈ ጨርቅ s
z
የበር መዝጊያ z
S
ወይም
N38
ወይም
N39
የአጸድ ኩሬ š  
q
የኮረብታ ዳገት ወይም q በመርዌም ጽሕፈት «ቃ» ሆነ።
k
ቅርጫት k  
g
የጋን ማቆሚያ g  
t
የዳቦ ኅብስት t  
T
ገመድ ወይም tj በመርዌ ጽሕፈት «ታ» ሆነ።
d
እጅ d በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት ሆነ።
D
እባብ ወይም dj በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት ሆነ።