Jump to content

ሰብአስተኔ

ከውክፔዲያ
የ00:59, 20 ማርች 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
አይ-አይ ሌሙርየፊልፒንስ ታርሲየርቀለበት-ጅራት ሌሙርቀይ ቀጭን ሎሪስነጭ-ራስ ካፑቺንአንበሣ ታማሪንቀይ መልክ ሸረሪት ዝንጀሮአንኮነጭ-እጅ ጊቦንሐለስት

ሰብ አስተኔጡት አጥቢ መደብ ውስጥ ያለ ክፍለመደብ ነው። በሥነ ሕይወት ጥናት ይህ ክፍለመደብ ሌሙርዝንጀሮች፣ ጦጣዎችና የሰው ልጅም ይጠቅልላል።

ሥነ ባህርይ ረገድ በኩል፣ ከፍጡሮች ሁሉ ቺምፓንዚ የተባለው ጦጣ በሁለት ዝርዮች (ሐለስትዮ እና ሐለስት) ተመድቦ ሲሆን ለሰው ልጅ ቅርብ ዝምድና ያለው ይቆጠራል። ቺምፓንዚ ግን 24 (48) ሐብለ በራሂዎች እያለው፣ የሰው ልጅ 23 (46) ሐብለ በራሂዎች እና ከማናቸውም እንስሳ ይልቅ እጅግ ሃይለኛ አዕምሮ አለው።